ዕንባቆም 1:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉ ጠላት ሁሉንም በመንጠቆ ያወጣቸዋል፤በመረቡ ይይዛቸዋል፤በአሽክላው ውስጥ ይሰበስባቸዋል፤በዚህም ይደሰታል፤ ሐሤትም ያደርጋል።

ዕንባቆም 1

ዕንባቆም 1:8-16