ዕብራውያን 8:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት የሚሾመው መባንና መሥዋዕትን ለማቅረብ ነው፤ ስለዚህ ይኽኛውም ሊቀ ካህን የሚያቀርበው ነገር ያስፈልገዋል።

ዕብራውያን 8

ዕብራውያን 8:1-11