ዕብራውያን 13:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ራሳችሁን ከፍቅረ ንዋይ ጠብቁ፤ ባላችሁ ነገር ረክታችሁ ኑሩ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር፣“ከቶ አልተውህም፤በፍጹም አልጥልህም” ብሎአል።

ዕብራውያን 13

ዕብራውያን 13:1-14