ዕብራውያን 11:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በኵሮች የሆኑትን የሚገድለው ቀሣፊ የእስራኤልን በኵር ልጆች እንዳይ ገድል ፋሲካን በእምነት አደረገ፤ ደምንም ረጨ።

ዕብራውያን 11

ዕብራውያን 11:20-38