ኤርምያስ 9:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባልንጀራ ባልንጀራውን ያታልላል፤እውነትን የሚናገር የለም፤ሐሰትን ይናገር ዘንድ ምላሳቸውን አሠልጥነዋል፤ኀጢአትንም በማድረግ ራሳቸውን አድክመዋል።

ኤርምያስ 9

ኤርምያስ 9:1-12