ኤርምያስ 9:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ሐሰትን ለመናገር፣ምላሳቸውን እንደ ቀስት ገተሩ፤በእውነት ሳይሆን፣በሐሰት በምድሪቱ ገነኑ፤ከክፋት ወደ ክፋት ሄዱ፤እኔንም አላወቁኝም፤”ይላል እግዚአብሔር።

ኤርምያስ 9

ኤርምያስ 9:1-11