ኤርምያስ 9:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እንግዲህ፤ አልቃሽ ሴቶች ጥሩ፤ሥልጡን ሙሾ አውራጆች አስመጡ፤

ኤርምያስ 9

ኤርምያስ 9:7-18