ኤርምያስ 8:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥበበኞች ያፍራሉ፤ይዋረዳሉ፤ በወጥመድም ይያዛሉ። የእግዚአብሔርን ቃል ተቃውመው፣ምን ዐይነት ጥበብ ይኖራቸዋል?

ኤርምያስ 8

ኤርምያስ 8:4-16