ኤርምያስ 8:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሽመላ እንኳ በሰማይ፣የተወሰነ ጊዜዋን ታውቃለች፣ዋኖስ፣ ጨረባና ዋርዳም፣የሚሰደዱበትን ጊዜ ያውቃሉ፤ሕዝቤ ግን፣ የእግዚአብሔርን ሥርዐት አላወቀም።

ኤርምያስ 8

ኤርምያስ 8:5-17