ኤርምያስ 8:20-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. “መከሩ ዐለፈ፤በጋው አበቃ፤እኛም አልዳንም።”

21. ሕዝቤ ሲቈስል፣እኔም ቈሰልሁ፤አለቀስሁ፤ ድንጋጤ ያዘኝ።

22. በገለዓድ የሚቀባ መድኀኒት የለምን?ወይስ በዚያ ሐኪም አልነበረምን?ለሕዝቤ ቍስል፣ለምን ፈውስ አልተገኘም?

ኤርምያስ 8