ኤርምያስ 6:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እረኞች መንጎቻቸውን ይዘው ይመጡባታል፤ድንኳናቸውን በዙሪያዋ ይተክላሉ፤እያንዳንዳቸውም በየአቅጣጫቸው መንጋቸውን ያሰማራሉ።”

ኤርምያስ 6

ኤርምያስ 6:1-11