ኤርምያስ 6:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሕዝቤ ልጅ ሆይ፤ ማቅ ልበሺ፤በዐመድም ላይ ተንከባለዪ፤አንድያ ልጁን እንዳጣ ሰው፣ምርር ብለሽ አልቅሺ፤አጥፊው በድንገት፣በላያችን ይመጣልና።

ኤርምያስ 6

ኤርምያስ 6:18-28