ኤርምያስ 52:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ናቡከደነፆር በነገሠ በሃያ ሦስተኛው ዓመት፣ የክብር ዘበኞች አዛዥ ናቡዘረዳንሰባት መቶ አርባ አምስት አይሁድ ማርኮ ወስዶአል፤በአጠቃላይ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሰዎች ነበሩ።

ኤርምያስ 52

ኤርምያስ 52:25-34