ኤርምያስ 52:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሪብላም የባቢሎን ንጉሥ፣ የሴዴቅያስን ወንዶች ልጆች በአባታቸው ፊት ዐረዳቸው፤ የይሁዳንም ባለ ሥልጣኖች ሁሉ ገደላቸው፤

ኤርምያስ 52

ኤርምያስ 52:4-11