ኤርምያስ 51:55 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ባቢሎንን ያጠፋታል፤ታላቅ ጩኸቷንም ጸጥ ያደርጋል።ሞገዳቸው እንደ ታላቅ ውሃ ይተማል፤ጩኸታቸውም ያስተጋባል።

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:45-63