ኤርምያስ 51:50 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሰይፍ ያመለጣችሁ ሆይ፤ሂዱ! ጊዜ አትፍጁ፤በሩቅ ምድር ያላችሁ እግዚአብሔርን አስታውሱ፤ኢየሩሳሌምንም አስቧት።”

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:44-53