ኤርምያስ 51:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወሬ በምድሪቱ ሲሰማ፣ተስፋ አትቍረጡ፤ አትፍሩም፤ገዥ በገዥ ላይ ስለ መነሣቱ፣ዐመፅም በምድሪቱ ስለ መኖሩ፣አንድ ወሬ ዘንድሮ፣ ሌላውም ለከርሞ ይመጣል፤

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:37-49