ኤርምያስ 51:44 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቤልን በባቢሎን ውስጥ እቀጣለሁ፤የዋጠውን አስተፋዋለሁ፤ሕዝቦች ከእንግዲህ ወደ እርሱ አይጐርፉም፤የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:36-48