ኤርምያስ 51:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሜዶንን ነገሥታት፣ገዦቿንና ባለሥልጣኖቿን ሁሉ፣በግዛታቸው ሥር ያሉትን አገሮች ሁሉ፣እነዚህን ሕዝቦች ለጦርነት አዘጋጁባት።

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:19-38