ኤርምያስ 51:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንቺ ምድርን ሁሉ ያጠፋሽ፣አጥፊ ተራራ ሆይ፤ እኔ በአንቺ ላይ ነኝ፣”ይላል እግዚአብሔር፤“እጄን በአንቺ ላይ አነሣለሁ፤ከገመገም ቍልቍል አንከባልልሻለሁ፤የተቃጠለም ተራራ አደርግሻለሁ።

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:20-28