ኤርምያስ 51:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል በራሱ ምሎአል፤ብዛቱ እንደ አንበጣ መንጋ የሆነ ሰራዊት ያጥለቀልቅሻል፤እነርሱም በድል አድራጊነት በላይሽ ያቅራራሉ።

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:4-18