ኤርምያስ 51:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በባቢሎን ቅጥር ላይ ዐላማ አንሡጥበቃውን አጠናክሩ፤ዘብ ጠባቂዎችን አቁሙ፤ደፈጣ ተዋጊዎችን አዘጋጁ እግዚአብሔር በባቢሎን ሕዝብ ላይ የወሰነውን፣ዐላማውን ያከናውናል።

ኤርምያስ 51

ኤርምያስ 51:3-21