ኤርምያስ 50:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በዚያ ዘመን፣ በዚያ ጊዜም፤”ይላል እግዚአብሔር፤“የእስራኤል ሕዝብና የይሁዳ ሕዝብ በአንድነት ይመጣሉ፤አምላካቸውንም እግዚአብሔርን በመፈለግ እያለቀሱ ይመጣሉ።

ኤርምያስ 50

ኤርምያስ 50:1-12