ኤርምያስ 50:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር የመሣሪያ ግምጃ ቤቱን ከፍቶአል፤የቍጣውን የጦር ዕቃ አውጥቶአል፤የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣በባቢሎናውያን ምድር ሥራ አለውና።

ኤርምያስ 50

ኤርምያስ 50:18-34