ኤርምያስ 50:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በሕዝቦች መካከል ተናገሩ፤ አስታውቁም፤ሰንደቅ ዐላማ አንሡ፤ ዐውጁ፤አንዳች ሳታስቀሩ፣ እንዲህ በሉ፤‘ባቢሎን ትያዛለች፤ቤል ይዋረዳል፤ሜሮዳክ በሽብር ይሞላል፤ጣዖቶቿ ይዋረዳሉ፤አማልክቷም ይሸበራሉ።’

ኤርምያስ 50

ኤርምያስ 50:1-8