እግዚአብሔር ሆይ፤ ዐይኖችህ እውነትን አይመለከቱምን?አንተ መታሃቸው፤ እነርሱ ግን አልተሰማቸውም፤አደቀቅሃቸው፤ እነርሱ ግን አልታረሙም፤ፊታቸውን ከድንጋይ ይልቅ አጠነከሩበንስሓ ለመመለስም አልፈለጉም።