ኤርምያስ 48:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዙሪያው የምትኖሩ ሁሉ፤ዝናውን የምታውቁ ሁሉ አልቅሱለት፤‘ብርቱው ከዘራ፣የከበረው በትር እንዴት ሊሰበር ቻለ’ በሉ።

ኤርምያስ 48

ኤርምያስ 48:9-26