ኤርምያስ 48:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ዕቃውን የሚገለብጡ ሰዎችን፤የምልክበት ጊዜ ይመጣል፤”ይላል እግዚአብሔር።“እነርሱም ይደፉታል፤ዕቃውን ባዶ ያስቀራሉ፤ማንቆርቆሪያዎቹንም ይሰባብራሉ።

ኤርምያስ 48

ኤርምያስ 48:6-15