ኤርምያስ 48:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ሞዓብ፤የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ናባው ትጠፋለችና ወዮላት፤ቂርያታይም ትዋረዳለች፤ ትያዛለችም፤ምሽጎች ይደፈራሉ፤ ይፈራርሳሉም።

ኤርምያስ 48

ኤርምያስ 48:1-8