ኤርምያስ 47:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ በሰሜን በኩል ውሃ እየሞላ ነው፣ኀይለኛ ጐርፍ ይሆናል፤አገሪቷንና በውስጧ ያሉትንም ሁሉ፣ከተሞቿንና ነዋሪዎቻቸውን ያጥለቀልቃል።ሕዝቡም ድምፁን ከፍ አድርጎ ይጮኻል፤የምድሪቱ ነዋሪ ሁሉ ዋይ ዋይ ይላል፤

ኤርምያስ 47

ኤርምያስ 47:1-7