ፈረሶች ሆይ ዘላችሁ ውጡ ሠረገሎችም ሸምጥጡ፤ጋሻ ያነገባችሁ የኢትዮጵያና የፉጥ ሰዎች፣ቀስት የገተራችሁ የሉድ ጀግኖች፣እናንተ ብርቱ ጦረኞች ተነሥታችሁ ዝመቱ።