ኤርምያስ 46:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቦች ኀፍረትሽን ይሰማሉ፤ልቅሶሽም ምድርን ይሞላል።ጦረኛ በጦረኛው ይደናቀፋል፤ሁለቱም ተያይዘው ይወድቃሉ።”

ኤርምያስ 46

ኤርምያስ 46:2-18