ኤርምያስ 44:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በግብፅ የምትኖሩ አይሁድ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል “ከእንግዲህ ወዲህ በየትኛውም የግብፅ ክፍል የሚኖር ማንኛውም አይሁዳዊ፣ ‘ሕያው እግዚአብሔርን!’ ብሎ ስሜን እንዳይጠራ፣ እንዳይምልም በታላቁ ስሜ ምያለሁ፤

ኤርምያስ 44

ኤርምያስ 44:20-30