ኤርምያስ 44:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንተና አባቶቻችሁ፣ ነገሥታታችሁና ባለሥ ልጣኖቻችሁ እንዲሁም የምድሪቱ ሕዝብ በይሁዳ ከተሞችና በኢየሩሳሌም መንገዶች ያጠናችሁትን እግዚአብሔር የማያስታው ሰውና የዘነጋው ይመስላችኋልን?

ኤርምያስ 44

ኤርምያስ 44:11-23