ኤርምያስ 42:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንተ የይሁዳ ቅሬታ ሆይ፤ እግዚብሔር፤ ‘ወደ ግብፅ አትሂዱ’ ብሎአችኋል፤ እኔም ዛሬ እንዳስጠነቀቅኋችሁ በእርግጥ ዕወቁ፤

ኤርምያስ 42

ኤርምያስ 42:9-21