ኤርምያስ 4:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወይ አበሳዬ! ወይ አበሳዬ!ሥቃይ በሥቃይ ላይ ሆነብኝ፤አወይ፣ የልቤ ጭንቀት!ልቤ ክፉኛ ይመታል፤ዝም ማለት አልችልም፤የመለከትን ድምፅ፣የጦርነትንም ውካታ ሰምቻለሁና።

ኤርምያስ 4

ኤርምያስ 4:16-26