ኤርምያስ 39:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የባቢሎን ሰራዊት ግን ተከትሎ አሳደዳቸው፣ በኢያሪኮም ሜዳ ደርሶባቸው ሴዴቅያስን ያዘ፤ ማርከውም በሐማት ምድር ወዳለችው ወደ ሪብላ ወደ ባቢሎን ንጉሥ ወደ ናቡከደነፆር አመጡት፤ በዚያም ፍርድ ወሰነበት።

ኤርምያስ 39

ኤርምያስ 39:2-11