ኤርምያስ 38:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በይሁዳ ቤተ መንግሥት የቀሩ ሴቶች ሁሉ ወደ ባቢሎናውያን ባለ ሥልጣኖች ይወሰዳሉ፤ ሴቶቹም እንዲህ ይላሉ፤“ ‘እነዚያ የተማመንህባቸው ወዳጆችህ፣አሳሳቱህ፤ አሸነፉህ።እግርህ ጭቃ ውስጥ ተሰንቅሮአል፣ወዳጆችህ ጥለውህ ሄደዋል።’

ኤርምያስ 38

ኤርምያስ 38:19-26