ኤርምያስ 38:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም ኢትዮጵያዊውን አቤሜሌክን፣ “ሠላሳ ሰዎች ከዚህ ይዘህ ሂድ፤ ነቢዩ ኤርምያስንም ሳይሞት ከጒድጓድ አውጣው” ብሎ አዘዘው።

ኤርምያስ 38

ኤርምያስ 38:1-20