ኤርምያስ 33:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሐሤትና የደስታ ድምፅ፣ የሙሽራውና የሙሽራዪቱ ድምፅ፣ እንዲሁም፦“እግዚአብሔር ቸር ነውና፤ምሕረቱም ለዘላለም ነውና፤የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”የሚል የምስጋናን መሥዋዕት ይዘው ወደ እግዚአብሔር ቤት የሚመጡ ሰዎች ድምፅ ይሰማል፤ የምድሪቱን ምርኮ ቀድሞ እንደ ነበረ እመልሳለሁና፤ ይላል እግዚአብሔር።

ኤርምያስ 33

ኤርምያስ 33:5-21