ኤርምያስ 32:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህች ከተማ፣ ከተመሠረተችበት ጊዜ አንሥቶ እስከ ዛሬ ድረስ ከፊቴ እንዳስወግዳት ቍጣ ዬንና መዓቴን አነሣሥታለች፤

ኤርምያስ 32

ኤርምያስ 32:25-35