ኤርምያስ 31:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በላይ ያሉትን ሰማያትን መለካት፣በታችም ያሉትን የምድር መሠረቶች መመርመር ከተቻለ፣በዚያ ጊዜ የእስራኤልን ዘር ሁሉ፣ስላደረጉት ነገር ሁሉ እጥላቸዋለሁ፤”ይላል እግዚአብሔር።

ኤርምያስ 31

ኤርምያስ 31:36-40