ኤርምያስ 31:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “በዚያ ዘመን” ይላል እግዚአብሔር፤ “ለእስራኤል ነገድ ሁሉ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።”

2. እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“ከሰይፍ የተረፈው ሕዝብ፣በምድረ በዳ ሞገስን ያገኛል፤እኔም ለእስራኤል ዕረፍት ለመስጠት እመጣለሁ።”

ኤርምያስ 31