ኤርምያስ 30:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወዳጆችህ ሁሉ ረስተውሃል፤ስለ አንተም ግድ የላቸውም።ጠላት እንደሚመታ መታሁህ፤እንደ ጨካኝም ቀጣሁህ፤በደልህ ታላቅ፣ኀጢአትህም ብዙ ነውና።

ኤርምያስ 30

ኤርምያስ 30:4-19