ኤርምያስ 30:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፤ አድንሃለሁም፣ይላል እግዚአብሔር፤‘በአሕዛብ መካከል በትኜሃለሁ፤እነዚህን አሕዛብ ሁሉ ፈጽሜ አጠፋለሁ፤አንተን ግን ሙሉ በሙሉ አላጠፋህም፤በመጠኑ እቀጣሃለሁ እንጂ፣ያለ ቅጣት አልተውህም።

ኤርምያስ 30

ኤርምያስ 30:5-14