ኤርምያስ 3:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁል ጊዜ ትቈጣለህን?ቍጣህስ ለዘላለም ነውን?’ አላልሽኝም?የምትናገሪው እንዲህ ነው፤ይሁን እንጂ የቻልሽውን ክፋት ሁሉ ታደርጊያለሽ።”

ኤርምያስ 3

ኤርምያስ 3:4-9