ኤርምያስ 3:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር አምላካቸውን በመርሳት፣መንገዳቸውን አጣመዋልና፣የእስራኤል ሕዝብ ጩኸት፣አሳዛኝ ልቅሶ ባድማ ከሆኑት ኰረብታዎች ተሰማ።

ኤርምያስ 3

ኤርምያስ 3:14-24