ኤርምያስ 23:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእርሱም ዘመን ይሁዳ ይድናል፤እስራኤልም በሰላም ይኖራል፤የሚጠራበትም ስም፣‘እግዚአብሔር ጽድቃችን’ የሚል ነው።

ኤርምያስ 23

ኤርምያስ 23:5-10