ኤርምያስ 23:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ እነዚህን ነቢያት አልላክኋቸውም፤እነርሱ ግን ለራሳቸው መልእክታቸውን ይዘው ሮጡ፣ሳልናገራቸውም፣ትንቢት ተናገሩ።

ኤርምያስ 23

ኤርምያስ 23:20-27