ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ ይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግሥት እንዲህ ይላል፤“አንተ ለእኔ እንደ ገለዓድ፣እንደ ሊባኖስ ተራራ ጫፍ ውብ ብትሆንም፣በርግጥ እንደ ምድረ በዳ፣ሰው እንደማይኖርባቸው ከተሞች አደርግሃለሁ።